Svensk-Etiopiska föreningen är en opolitisk, religiöst obunden vänskapsförening som bildades i Stockholm 1952. De breda och djupa kontakterna mellan Sverige och Etiopien, som grundlades redan på 1950-talet, är basen och den gemensamma bakgrunden för föreningens medlemmar. Även etiopier bosatta i Sverige har tillfört föreningen ökad kunskap och förståelse för Etiopien, dess land och folk.
የስዊድናዊያንና-የኢትዮጵያውያን ማህበር በ 1952 ስቶክሆልም ውስጥ የተቋቋመ ከፖለቲካ: ከሃይማኖትና ከወገንተኛነት ነጻ የሆነ የወዳጅነት ማህበር ነው::
ወደ የስዊድናዊያንና-የኢትዮጵያውያን የወዳኝነት ማህበር እንኩዋን በደህና መጡ!
እርስዎና ቤተሰብዎ የስዊድናዊያንና-የኢትዮጵያውያን የወዳኝነት ማህበር አባል ሆነው እንድትመዘገቡ በትህትና ተጋብዘዋል::
ማህበሩ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶች የሚደግፍ ከመሆን አልፎ በሁለቱ አገሮች መካከል ያለውን የንግድና የባህል ልውውጥ እንዲበልጽግ የሚያመቻች መድረክና መገናኛ ቦታ ነው ::
አባል በመሆን በኢትዮጵያ ባህልና ማህበራዊ ኑሮ: በተፈጥሮ ሃብትና በንግድ መስክ እውቀትና ልምድ ባለው የማህበሩ መድረክ ተካፋይና ተሳታፊ ይሆናሉ::
በአባልነት ለመመዝገብ:
www.svensk-etiopiska.se ገብተው ይመዝገቡና የአባልነት ክፍያ በመክፈል የማህበሩ ጋዜጣ ቤትዎ ይላክልዎት ዘንድ አድራሻዎን ይመዝግቡ::